October 14, 2023 – Addis Admas
• በሃማስ ጥቃት የተገደሉ እስራኤላውያን ቁጥር 1300 የደረሰ ሲሆን፤ ከ3ሺ 300 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል፡፡• በእስራኤል የአየር ድብደባ የሞቱ ፍልስጤማውያን ቁጥር 1ሺ 500 የደረሰ ሲሆን፤ 5ሺ 600 ሰዎች ቆስለዋል፡፡ • በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት 27 አሜሪካውያን ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን፤ በሃማስ ከታገቱት ከ150 በላይ ሰዎች ውስጥ አሜሪካውያን ይገኙበታል፡፡• የእስራኤል የጦር …
