October 15, 2023 – BBC Amharic 

እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ እየፈጸመችው ካለችው የአየር ጥቃት በተጨማሪ በባህር እንዲሁም እግረኛ ጦሯን ለማስገባት ዝግጅት ላይ መሆኗን ገልጻለች። የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ግንባር ላሉ ወታደሮቻቸው “ቀጣዩ ሂደት እየመጣ ነው” ብለዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ