
· ስለአማራ ፋኖ ተጋድሎ የአብን የበአዴን ታናሽ አገልጋይ መሆን የፈጠረው ክፍተት ይሞላ!
በዝርዝር ወደፊት ልመለስበት የሚገባ ጥልቅ ትንታኔ የሚፈልግ ቢኦሆንም እንደአቅሚቲ ይህን ጉዳይ ለመዳሰስ እሞክራለሁ።
ለዚህ ተግባር እንዲሳካ ሁላችንም ማገዝ እና ትልቁን ወታደራዊ ቁመና በፖለቲካ አላማ ማጠናከር ይገባል።
ባጭሩ የወታደራዊ ድንቅ መሪወች እንደወጡ ሁሉ በዚህ ትግል ማህጸን የፖለቲካ መሪወች እንዲወለዱ ይገባል ለማለት ነው!
