October 16, 2023 – Konjit Sitotaw
ደንበጫ ከተማ እና ዋድ ኢየሱስ ከፍተኛ ዝርፊያ፣ ጭፍጨፋ፣ ህፃናናትን ርሸና፣ ከሀምሳ በላይ ሀብታም አምራች ገበሬዎች ተለይተው በጅምላ ተረሽነዋል። ከብቶች ተነድተው ተወስደዋል።
ዋድ እየሱስ፣ ደምበጫና ገወቻ (በፍኖተ ሰላምና ጅጋ መከካል) በተደጋጋሚ በሮኬት መደብደቡ ታውቋል።
በሌላ መረጃ አዴት አካባቢ ከ1ሺ በላይ የአብይ አህመድ ሰራዊት ምርኮኛ እንደተያዘ ታውቋል። በርካታ መሳሪያና ተተኳሽም እንደተማረከ ታውቋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ አብይ አህመድ ገድላችሁ አሳዩኝ ብሎ ባዘዘው መሰረት በሀገሪቱ ያለ የገዳይ ቡድኑ ጦር ከ70-80% ጎጃም ውስጥ ሰፍሮ ያገኘውን ህፃን አዋቂ ሳይል እየጨ*ፈጨፈ ይገኛል።
