October 17, 2023 – VOA Amharic 

የእስራኤል እና ሐማስን ጦርነት ሸሽተው ለሚሰደዱ ንጹሐን ዜጎች ጥበቃ እንዲደረግላቸውና መሠረታዊ ፍላጎታቸው እንዲሟላላቸው፣ ዩናይትድ ስቴትስ በድጋሚ ጥሪ አሰምታለች። 

ጦርነቱ በቀጣናው ሊስፋፋ እንደሚችል የተፈጠረው ስጋት እያየለ መምጣቱን ተከትሎ፣ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ሕግ አስፈጻሚ አባል፣ ለኢራንና በደቡብ ሊባኖስ ለሚንቀሳቀሰው የሒዝቦላ ታጣቂ ቡድን፣ ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ