October 21, 2023 – Konjit Sitotaw 

ሽንፈት የተከናነበው የአብይ አህመድ አገዛዝ የአማራ ህዝብ ላይ የኬሚካል ቦንብ ለመጠቀም ተዘጋጅቷል::

በጎጃም ባህርዳር በጭነት ሄሊኮፍተር ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኬሚካል ቦምብ እዲገባ መደረጉን የኢትዮ 360 የውስጥ ምንጮች ገልፀዋል:: ይሄው የኬሚካል ቦምብ እንዲገባ የተደረገው በእቃ ጫኝ ሄሊኮፍተር በሶስት ዙር በረራ መሆኑን አጋልጠዋል::

ጦር በማዝመት ፣ ከባድ መሳርያ በመጠቀም ፣ የድሮን ጥቃት በመፈፀም የአማራ ህዝብን መጨረስ ያልቻለው የሰው በላው መሪ አሁን የአማራ ህዝብን ለመጨረስ የኬሚካል ቦምብ ወደ ክልሉ ማስገባቱን ምንጮቹ ተናግረዋል:: አብይ አህመድ ሰው መርዘው መግደል የሚችሉ አደገኛ ኬሚካሎችን ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባቱ በፊት ተዘግቦ ነበር::

ስለአማራ ጄኖሳይድ የውጭ ሀገራት ጭጭ ብለዋል – ብዙዎቹ የወንጀሉ ተባባሪ ስለሆኑ! ስለዚህ ለአማራ መልሱ የአማራ ህዝባዊ አብዮት ብቻና ብቻ ነው! በአማራ ህዝብ በአራቱም አቅጣጫ በተመሳሳይ ሰአት የሚደረግ መብረቃዊ ጥቃት ተደርጎ ይሄን መንጋና የውስጥ ተላላኪ ባንዳዎችን በአስቸኳይ ማስወገድ ግድ ነው‼️