October 22, 2023 – Addis Admas
ኬንያ በቅርቡ በወደብ ከተማዋ ላሙ ላይ ከተፈጸሙ ጥቃቶች ጀርባ እጁ አሉበት ያለችውን ጃንጋሌ ሁቴይባ የተሠኘውን ኢትዮጵያዊ እያደነች ነው ። የአልሸባብ አባል በመሆን ፈንጂዎች በተለያዩ የአገሪቱ መንገዶች ላይ በማጥመድ እና በላሙ-ዊቱ-ጋርሰን ጎዳና ላይ ሠላማዊ ሰዎችን በመግደል የሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ ከሚታደነው ኢትዮጵያዊ ሌላ 35 የተለያዩ አገራት ዜጎችም እየተፈለጉ ነው ።
የአገሪቱ መ…
