October 22, 2023 – Addis Admas
የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USAID ) እና የአለም ምግብ ድርጅት (WFP)፤ በጦርነትና ሌሎች ተፈጥሮአዊ አደጋዎች ምክንያት ከመኖሪያቸው ተሰደው በመጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ለተጠለሉ ስደተኞች የሚሰጡትን ሰብአዊ ርዳታ ሙሉ በሙሉ ከኢትዮጵያ መንግሥት ውጪ በሆኑ አካላት እንደሚያሰራጩ ተነገረ። ሁለቱ የእርዳታ ድርጅቶች የሚሰጡትን ሰብአዊ እርዳታ እስካለፈዉ ዓመት አጋማሽ ድረስ የሚያከፋፍለዉ…
