በንጥረ ነገሮች ያልበለፀጉ የምግብ ዘይትና የስንዴ ዱቄት ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ቁጥጥር ተጀመረ
ሔለን ተስፋዬ – October 22, 2023
በንጥረ ነገሮች ያልበለፀጉ የምግብ ዘይትና የስንዴ ዱቄት የሚያስመጡ ድርጅቶች ወደ አገር ውስጥ እንዳያስገቡ ቁጥጥር መጀመሩን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ለኅብረተሰቡ በንጥረ ነገሮች የበለፀጉ የስንዴ ዱቄትና የምግብ ዘይት ላይ መጨመር ከአንድ ዓመት በፊት በአስገዳጅ ደረጃ…
