October 22, 2023 – EthiopianReporter.com 

የተመድና ኢሰመኮ የጋራ ምክረ ሐሳብ የኢትዮጵያውያንን ውሳኔ የሚሹ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ጉዳዮችን እንዳይነካ ተጠየቀ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤትና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋራ የሚሰጡት ምክረ ሐሳብ፣ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሊወስኑ በሚገባቸው የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ጉዳዮች ላይ እንዳያተኩር ማሳሰቢያ ተሰጠ። ማሳሰቢያውን የሰጠው በኢትዮጵያ የታቀደውን…