October 22, 2023 – EthiopianReporter.com
የማዳበሪያ ግዥ ለማፋጠን የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቦርድ ሙሉ በሙሉ ተለወጠ
የማዳበሪያ ግዥ እንዲፋጠን ለማድረግ የመንግሥት የልማት ድርጅት የሆነው የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቦርድ ሙሉ በሙሉ ለውጥ እንደተደረገበት ተገለጸ፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በወቅታዊ የግብርና ጉዳዮች ላይ ዓርብ ጥቅምት 9 ቀን 2015 ዓ.ም. ለጋዜጠኞች በሰጡት…
