October 22, 2023 – EthiopianReporter.com
ለስደተኞች የሚቀርበው ድጋፍ እየቀነሰ የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር መጨመሩ አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ስደተኞችን እያስተናገደች ነው ለስደተኞች የሚቀርበው ድጋፍ እየቀነሰ ባለበት ወቅት የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን መጨመሩ አሳሳቢ መሆኑን፣ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን እንዳስታወቁት፣ በሶማሌላንድ በተከሰተ…
