October 22, 2023 – EthiopianReporter.com
አዳዲስ የሚዲያ ፖሊሲዎች የተዘጋጁ ቢሆንም የአፈጻጸም ችግር እንዳለባቸው ተጠቆመ
ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት አዳዲስ የሚዲያ ፖሊሲዎችና ሕጎችን ማውጣትን ጨምሮ የተለያዩ ለውጦች ቢደረጉም፣ የጋዜጠኞች እስርና እንግልት መቆም እንዳልቻለ የኢትዮጵያ ሚዲያ ሴክተር ኢሊያንስና የኢትዮጵያ ብዙኃን መገናኛ ምክር ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር ጥቅምት 8 ቀን 2016 ዓ.ም….
