October 22, 2023 – EthiopianReporter.com
በጎንደር ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለረሃብና ለበሽታ መጋለጣቸው ተገለጸ
በዳንኤል ንጉሤ በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ለተፈናቃዮች ምግብ ማድረስ ባለመቻሉ ለከፋ ረሃብና ለበሽታ እየተጋለጡ መሆናቸውን፣ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የተፈናቃዮች አስተባባሪ አቶ መላኩ ገብሬ ለሪፖርተር ገለጹ። ‹‹በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የከተማው መግቢያና መውጫ…
