October 23, 2023 – Addis Admas
ዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት በአዲስ አበባ ይካሄዳልዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት ጉባዔ በአዲስ አበባ በሳይንስ ሙዚየም ከጥቅምት 14-16/2016 ይካሄዳል።በጉባዔው ከ300 በላይ አህጉርና አለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለቤቶች ይወዳደራሉ። ጉባዔውን አስመልክተው የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።ሚኒስትሯ በመግለጫቸው ጉባዔው ከጥቅምት 14-…
