80% በላይ የሚሆነው የአብይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት ያለው ጎጃም ውስጥ ነው። ዛሬም ድረስ ከአጭር ርቀት ተተኳሽ ሮኬት፣ ድሮን፣ ጀት፣ ቢም፣ ከባድ መሳሪያዎች እየገቡ ነው። ትምህርት ቤቶችን፣ ሆስፒታሎችን፣ የእምነት ተቋማትን እያወደሙ ነው።
ጎጃም የተሠማሩ ዕዞች እና አመራሮቻቸው የሚከተለውን ይመስላል።
©የምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌ/ጀነራል መሠለ መሠረት
ኮሮች :-ሜጀር ጀነራል ሙላት ጀልዱ መተከል፣ አዊ ዞን እና አቸፈር
:- ብ/ጀነራል አማረ ባህታ ምሥራቅ ወለጋን ጨምሮ ቡሬ እና ሽንዲ እና ፋነተሠላም
© ምሥራቅ ዕዝ የገቡ
ኮሮች አዛዥ ሌ/ ጀነራል መሃመድ ተሠማ
:- ሜ/ ጀነራል ብርሃኑ ፀጋየ የሚመራ የማርቆሥ አካባቢ እሥከ ሞጣ ድረሥ
:- ብ/ጀነራል አዲሡ መሃመድ የሚመራ ኮር ዳሞት አካባቢ አዴትን ጨምሮ
:- በሜ/ጀነራል ግዛው ኡማ የሚመራ ኮር ሸዋ ቀጠና የነበረ ከገባ 3 ቀን
የሆነው፡፡
*
©የሠሜን ምዕራብ ዕዝ የገቡ ኮሮች ፡፡፡ የዕዙ አዛዥ ጀነራል ብርሃኑ በቀለ
:- በሜ/ጀነራል ሙሉዓለም አድማሡ የሚመራ አንድ ኮር ባህርዳር እሥከ ወረታ፣ ሜጫ ወረዳ ጨምሮ
**
© የልዩ ዘመቻ አየር ወለድ እና ኮማንዶ የተሠማሩ ኮሮች
:- በብ/ጀነራል ከማል ኦብሤ የሚመራ አንድ ኮር መካከል 1 ክፍለጦር የሪፐብሊኩ ጥበቃ አባላት ደብረማርቆሥ የተቀረው ክፍለጦሮች ፍቸ እና ለሚ አካባቢ
:- በሜ/ጀነራል ታደሠ የሚመራ አንድ ኮር ባህርዳር ፣ ዙሪያ እሥከ ዳንግላ እና ወረታ ድረሥ ከተሞችን ።
ምንጭ አሻራ ሚዲያ