አጋርነታችንን እናሳይ!!!

May be a graphic of 9 people and text

Andargachew Tseger

 · ይድረስ ነገ ተራህ ለሆነዉ የአዲስ አበባ ህዝብ አጋርነታችንን እናሳይ!!!

የአማራ ሰቆቃ ይብቃ!!!

አማራ በማንነቱ መገደሉ ይቁም!!!

ለዘመናት የቆየዉ የአማራን መዋቅራዊ በደል ይቁም!!!

አማራ በማንነቱ የሚደርስበት የጂምላ እስር ይቁም!!!

.እንዲሁም ተደራጅቶ ተፈጥሮአዊ መብቱን ያስከብር!!!

ያሉ የነቁ የአማራ ልጆች በጂምላ በአገዛዙ ማጎርያ ቤቶች ታጉረዉ ይገኛሉ።

ከነዚህም ጥቂቶቹ

ጋዜጠኛ መስከረም አበራና ጎበዜ ሲሳይን ጨምሮ በእነ ዶክተር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ ስር ተከሰዉ በእስር ላይ የሚገኙት 24 የአማራ ተወላጅ የህሊና እስረኞች ጥቅምት 15 በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ፀረ ሽብርና ህገመንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ይቀርባሉ።

ሁላችንም በቦታዉ በመገኘት ያለንን አጋርነታችንን እናሳይ!

እየተንኮታኮተ የሚገኘውን የሃገሪቱን የፍትህ ስርአትንም እንመልከተው።

አደራ ለሁሉም አጋሩ