October 25, 2023 – VOA Amharic 

በኢትዮጵያ፣ ሥራ አጥነትን ጨምሮ አሁን ያለው አገራዊ ኹኔታ፣ ወጣቶችን ለድባቴ እንዲጋለጡ እየዳረጋቸው እንደሚገኝ አንድ ባለሞያ ተናገሩ፡፡ የሥነ ልቡና ባለሞያው ዳዊት ላቀው፣ እንደ ድባቴ ባሉ የአዕምሮ ጤና ችግሮች የሚጠቁ ሰዎች በጊዜው ካልታከሙ፣ መጨረሻ ላይ ራስን ወደ ማጥፋት እንደሚያመሩ አመልክተዋል፡፡ የጤና ሚኒስቴር በበኩሉ፣ የችግሩን መባባስ እንደሚገነዘብ አስታውቋል፡፡ ከሚመለከታቸው አካላ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ