October 25, 2023 – BBC Amharic
አቶ መሐመድ የሥራ ዘመናቸውን መቁጠር የጀመሩት በንጉሡ ዘመን ነው። ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ባደረገችው ጦርነትም ተሳትፈው መስዋትነትን ከፍለዋል። በፖሊስነት እና በትራፊክ ፖሊስነት ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች አገልግለዋል። ከ10 ዓመት በፊት ጡረታ የወጡት አቶ መሐመድ፣ አሁን በበጎ ፈቃድ በትራፊክ ፖሊስነት እያገለገሉ ይገኛሉ።…