October 26, 2023 – DW Amharic 

ሳይንሳዊ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የመርሳት በሽታዎች የሚከሰቱት የአንጎል ህዋሳት ሲሞቱ ነው። ነገር ግን ህዋሳቱ ለምን እንደሚሞቱ የሚያመለክት ዝርዝር መረጃ ባለመገኜቱ አልዛይመርን የሚከላከሉ እና የሚያክሙ መድኃኒቶችን ማዘጋጀት እስካሁን ፈታኝ ሆኖ ቆይቷል።በቅርቡ ግን ተመራማሪዎች ይህንን እንቆቅልሽ የሚፈታ የጥናት ውጤት ይፋ አድርገዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ