October 28, 2023 – Konjit Sitotaw 

በአንድ ወር ብቻ 98 የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት የአብይን መንግስት ከድተዋል።

ንሥር ብሮድካስት

የመንግስት ዉሸት አና ኘሮፖጋዳን ጠልተው ከጨፍጫፊ ስርዓት ጋር አንወግንም ብለው የህዝባቸው ደምፅ አክብረው ከስርዓቱ በአንድ ወር ውሰጥ በቻ 98 የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት መክዳታቸውን ንሥር ብሮድካስት ከመረጃ ምንጮቹ ለማወቅ ችሏል።

መረጃወ ለንሥር ብሮድካስት በዝርዘር ደርሶታል ። እነሆ ዝርዘሩን ተመልከቱ።

በዚህ ወር ብቻ 98 የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ከዘረኛው ከአብይ መንግስት ጋር አንተባበርም ብለው በወጡበት አልተመለሱም። ከነዚህም ውስጥ ሌሎች ብሄር ተወላጆች እንደሚገኙበት የተገለፀ ሲሆን 90% የሚሆኑት ደግሞ አማራወች መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል።

በአማራ ክልል የምትገኝ አድማ ብተና እና ሚኒሻ ከአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ተማር።