October 28, 2023 – VOA Amharic 

በኤርትራ፤ በማኅበራዊ መብት፣ በተለይም በትምህርት እና በጤና እንዲሁም በሴቶች መብትና በዘላቂ ልማት ግቦች ረገድ መሻሻል መታየቱን በመልካም እንደሚቀበለው ያስታወቀው የአውሮፓ ኅብረት፣ በሀገሪቱ የሚታየው የሰብዓዊ መብት አያያዝ ግን እንደሚያሳስበው ገልጿል። 

ኤርትራ፣ የተመድ የሰብ ዓዊ መብት ም/ቤት ባስቀመጠው የሰብዓዊ መብት ግምገማ አሰራር እና በአፍሪካ የአቻ የእርስ በእርስ ግምገማ ላይ ተ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ