
1ኛ:- ጄነራል ጌታቸው ጉዲና ፡ የመከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ ነው።
በዋናነት በመከላከያ ወስጥ ከተደራጁ የተለያዩ የዝርፊያ ቡድኖች መሃል የአንዱ መሪ ነው፤
* ጄነራል ጌታቸው፣ ከድለላ ስራው ባሻገር የማዕድናት የሲሚንቶ፣ የእርሻ እንዲሁም የመንግሥታዊ ሃብቶች ዝርፊያ ቡድን አጠቃላይ አዛዥ ነው፡፡
* ይሄ ጄነራል ሚንስቴሮችን፣ የክልል አመራሮችን፣ አምባሳደሮችን ፣የደህንት አመራሮችን እና ያደራጃቸውን ነጋዴወች በጥንቃቄ በተደራጀ ሠንሠለት ይመራል፡፡
* በአማራ ክልል የሚደረገውን ጦርነት እንዲጀመር በወታደራዊ ካውንስሉ ውስጥ ከፍተኛ ግፊት ሲያደርግ የነበረ ሰው ነው፡፡
* በእዚህ ጄነራል ስር የተደራጁ የቡድን አባላትአሉ፣ የግምሩክ ኮሚሽነሩ ደበሌ ካበታ፣ ሌንጮ ባቲ የሳኡዲ አማባሳደር፣ ናቸው።
በብርሃኑ ጁላ ቡድን ስር የተሰባሰቡ ጅቦች አሉ ፣
አቤ ሳኖ የንግድ ባንክ ዋና ስራአስኪያጅአባዱላ ገመዳ
የአብይ አህመደ የቀርብ ወዳጅና አማካሪ፣ ቀንያ ያደታ በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት አስተዳደር ሹም ቀድሞ የመከላከያ ሚኒስቴር የነበረ ፣
4ኛ ጄኔራል አበባው ታደሰ ዋና የስራ ድርሻ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ነው፣ የቡድኑ አባላት፣
* ይህ ቡድን ለደቡብ ሱዳን፣ እንዲሁም ለሱዳን ተፋላሚዎች እና ለአልሸባብ ሳይቀር መሳሪያ የሚሸጥ ቡድን ነው።
*እነዚህ ጄነራሎች በሁሉም ክልሎች በስፋት መሬት በመውሰድ የሚታወቁ ናቸው።
ከኢጋዱ ወርቅነህ ገበየሁ እንዲሁም ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ጋር በመሆን አደገኛ የውንብድና ስራ ይሰራሉ።
የመከላከያ ግዥወችን በእዚሁ ቡድን ዙሪያ ባሉ ነጋዴወች ብቻ እንዲቀርብ በማድረግ የሃገር ሃብትን በመዝረፍና በማዘረፍ ስራ ላይ የተሰማራ ወሮበላ ነው።
7ኛ:- ሌ/ጄነራል ብርሃኑ በቀለ፤ የሰሜን ምዕራብ እዝ አዛዥ ነው።
8ኛ:- ሌ/ጄነራል ሹማ አብደታ የልዩ ዘመቻ ዕዝ አዛዥ፤
ዛሬ በሀገሪቱ አሉ የተባሉ ሚዲያዎች ሲያስተላልፉለት የነበረው
እነዚህ ሌቦች ምንም አይነት ወታደራዊ ስነምግባር በሌላቸው አዛዦች የሚመራ ሰራዊት፣ ሞራሉ የላሸቀ፣ በሃገሩና በሰራዊቱ ተስፋ ይቆረጠ ነው።
ይህ ቁጥር ውጊያ እየተደረገበት ያለውን የአማራ ክልል አይጨምርም።
ፍልሰቱ አስጨናቂ ስለሆነበት ነው አብይ በየቦታው እየዞረ የሚያስመርቅ ።
116ኛው የኢትዮጵያ መከላከያ በአል በሚል ስም የሚከበረው በአል እንዲህ አይነት እድፍ በውስጡ ተሸክሞ ነው ።