በአሜሪካ ለሚገኙ ለ17 የአማራ ድርጅቶች ጥላ የሆነው “ፋና“ መተዳደሪያ ደንቡን መሰረት በማድረግ ባካሄደው ግልፅ ምርጫ የሥራ ዘመናቸውን ባጠናቀቁ የፌደሬሽኑን መሪዎች ምትክ አዲስ አመራሮችን መርጧል።