November 1, 2023 – VOA Amharic 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ “የዋጋ ንረትን በመቀነስ ገበያውን ለማረጋጋት” በሚል መነሻ፣ ባሳለፍነው ዓመት መጫረሻ ላይ፣ ልዩ ልዩ የገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያዎች ማድረጉን አስታውቋል፡፡ በዓመቱ ከተካሔዱት የፖሊሲ ማሻሻዎች አንዱ፣ በ2016 ዓ.ም. ባንኮች የሚሰጡት የብድር እድገት፣ በ14 በመቶ እንዲገደብ ማድረጉ ነው፡፡  

በጉዳዩ ላይ፣ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየታቸውን ያጋሩ የፋይናንስ ባለሞያዎች፣ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ