ካንሰር ስሙ ብቻ ሰዎችን እያስደነገጠ የብዙዎችን ተስፋ በቀላሉ አትንኖ ከህመሙ ባሻገር በስነልቡና ኹከት ለጉዳት መዳረጉን በውስጡ ያለፉት እማኝ እንግዶቻችን ይናገራሉ። ዛሬ እነሱ ሌሎችን በምክር እያገለገሉ ብዙዎች ሊያደርጉት የሚገባውን አስቀድመው መንገድ ለማመላከት በፈቃደኝነት ተሰማርተዋል።…