አስቸኳይ መረጃ
ዛሬ ሐሙስ ጥቅምት 22 የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች እና የአማራ ርዕሰ መስተዳድር ባህር ዳር ከተማ ላይ ተሰብስበው በህዝብ ላይ ሌላ የጦር ውሳኔ አሳልፈዋል።
በስብሰባው ላይ “በተለያዩ የአማራ አካባቢዎች በሻለቃ እና ብርጌድ የተደራጀ የአማራ ፋኖ መጥፋት አለበት። ማህበረሰቡም/ ህዝቡም ከፋኖ ጋር ተሰልፎ መከላከያን እየወጋ ነው::” ብለዋል።
በስብሰባ የወሰኑትም “በክልሉ ውስጥ የሚገኝ አድማ ብተና ከፊት ሁኖ ፋኖን ለመውጋት እንዲገባ: ከኃላ ደግሞ መከላከያ ሰራዊት እንዲገባ ነው::” ትዕዛዝ ተቀብሎ የማይገባ አድማ ብተና እንዲሁም ከገባ በኃላ የሚያፈገፍግ አድማ ብተና በመከላከያ እንደሚመታ ተነግሯል::
አክለውም ከእግረኛ የመከላከያ ሰራዊት በተጨማሪ ሰዎች ተሰብስበው በሚታዩባቸው በተለያዩ ቦታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ድሮን እንደሚጠቀሙ ተናግረዋል:: ይህ ማለት ማህበረሰቡ ከፋኖ ጎን ስለሆነ ህዝብን በጅምላ የመጨ%ጨፍ ሂትለራዊ የችካኔ ውሳኔ ነው::
ይህን ውሳኔ ታሳቢ አድርጎ የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት / ፋኖ እና ህዝቡ ዝግጅት እንዲያደርግ መልዕክቱ ተላልፏል::