November 3, 2023 – VOA Amharic 

ሰባት ሺሕ የሚደርሱ የውጭ ዜጎችንና ጥምር ዜግነት ያላቸውን ጋዛውያን በማስወጣት እንደምትተባበር ግብጽ አስታውቃለች፡፡

የግብጽ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ 400 የሚኾኑት፣ ዛሬ ኀሙስ፣ የራፋን ደንበር አቋርጠው ይወጣሉ። የመጀመሪያዎቹ ተጓዦች፣ ዛሬ ዐርብ ግብጽ መድረስ እንደጀመሩ፣ ባለሥልጣናት ለኤኤፍፒ ዜና ወኪል ተናግረዋል። 

በእስራኤል እና በሐማስ መካከል ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ