November 3, 2023 – VOA Amharic

· የምዕራብ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች የመንግሥት የጸጥታ ኀይሎችን በመብቶች ጥሰቶች ወቀሱ

በዐማራ ክልል በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች፣ ግድያን ጨምሮ በርካታ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እየተፈጸመ እንደኾነ፣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ያወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃወመ።

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ(ዶክተር)፣ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ የኮ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ