November 4, 2023 – VOA Amharic 

ቤጂንግ ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ያለባት ሰሜን ኮሪያ፡ የኒዩክሌር ጦር መሳሪያ መርሃ ግብሯን ከማካሄድ እንድትገታ ታልመው ከተጣሉባት ማዕቀቦች የሚታደግ እገዛ እያደረግላችላት ስለ መሆኑ መጠኑ እየጨመረ የመጣ ማስረጃ መኖሩን አለም አቀፍ ምንጮች ይፋ አደረጉ።

በፒዮንግያንግ የኒዩክሌር ጦር መሳሪያ ሙከራ ጥረት ላይ የተጣለውን ማዕቀብ የደገፈችው ቻይና ተፈጻሚነቱን ተግባራዊ እያደረገች መሆኗን በመገ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ