November 4, 2023 – Konjit Sitotaw 

ባለሽርጡ  የጊራና ብርጌድ ፋኖ ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር ውህደት ፈፀሙ

ባለሽርጦቹ የጊራ እና አካባቢዉ ላይ ሲንቀሳቀስ  የነበረው የጊራና ብርጌድ የፋኖ አደረጃጀት በህልዉናው ዘመቻዉ ላይ   ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር በአጋርነትነ‍ኣ በመናበብ  ጎን ለጎን  ሲታገል  የነበረ መሆኑ  የተገለፀ ሲሆን አሁን  ደግሞ በአንድነት የአማራን ትግል ወደ ፊት ለማራመድ
ባለሽርጦቹ  የጊራና ብርጌድ  ፋኖ  ከምስራቅ አማራ ፋኖ ጋር ተዋህዶ በምስራቅ አማራ መሪነት  አብሮ ለመቀጠል ዛሬ  አሳውቀዋል። ዛሬ ይህን የአንድነት መልካም  ዜና  ይዞ ከመምጣቱም ባሻገር  ከሃይቅ ከተማ  በስከ ምስራቅ በቅርብ ርቀት የምትገኝዉን  ቦከክሳ ከተማን ተቆጣጥሯል።

መረጃው ከምስራቅ አማራ ፋኖ የደረሰን ነው።