November 7, 2023 – VOA Amharic

እስራኤል በሐማስ ላይ ጥቃቷን ባጠናከረችበት በዚህ ወቅት፣  በጋዛ የሚገኙ ሲቪሎች የሚረዱበትን መንገድ በተመለከተ በአካባቢው ሀገራት መካከል አንዳች ዓይነት መግባባት ለመፍጠር በመካከለኛው ምሥራቅ ጉብኝት ሲያደርጉ የቆዩት የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንተንኒ ብሊንከን፣ የተሳካ ውጤት ሳያገኙ ቀርተዋል። 

ባሳለፍነው ሳምንት ወደ አምስት የአካባቢው ሀገራት የተጓዙት ብሊንከን፣ ዛሬ ቱርክ ላይ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ