November 7, 2023 – VOA Amharic
በአዳጊ ልጆች ላይ፣ በትምህርት ቤት አለያም በመንደር ውስጥ፣ የዕድሜ እኩያቸው በኾኑ ‘ጉልበተኛ’ ልጆች፣ አለያም በሌሎች ታላላቆቻቸው የሚፈጸሙ ጥቃቶች እና ወከባዎች፣ በጊዜው ከሚኖራቸው ማኅበራዊ ምስቅልቅል እና የሥነ ልቡና ጉዳት በተጨማሪ፣ በኋለኛው የአዋቂነት ዘመናቸው የሚያስከትሉት የአእምሮ ጤና ሁከት ይኖሩ ይኾን?
ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ዶር. ቢኒያም ገሰሰ፥ የልጆች፣ የወጣ…
