November 8, 2023 – VOA Amharic
በዐማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን በተለያዩ ወረዳዎች፣ በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በፋኖ ቡድን ታጣቂዎች መካከል፣ ለሳምንታት ጋብ ብሎ የቆየው ግጭት፣ ካለፈው ሳምንት ቅዳሜ ጀምሮ ዳግም ተባብሶ እንደቀጠለ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡
ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ ዛሬ ቆይታ ያደረጉት፣ በምዕራብ ጎጃም ዞን የጃቢ ጠህናን፣ የደጋ ዳሞት፣ ቡሬ ደምበጫ ፈረስ ቤት እና ቋሪት ወረዳ ነዋሪዎች፣ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ…
