ሞሪታኒያ የአፍሪካ ሀገሮች ያለ ቀረጥ ሸቀጦቻቸውን በአሜሪካ ገበያ እንዲሸጡ ወደ ሚፈቅደው አጎዋ ስትመለስ የኢትዮጵያ ውትወታ መልስ ሳያገኝ ቀርቷል። የአሜሪካ የንግድ ተወካይ ቢሮ ኢትዮጵያ ለአጎዋ ብቁ መሆን አለመሆኗን ባለፈው ዓመት መጨረሻ ቢገመግምም ጉዳዩ ውሳኔ እየተጠባበቀ ነው። ዩጋንዳን ጨምሮ አራት ሀገሮች ከታህሳስ ጀምሮ ከአጎዋ ተሰርዘዋል…