November 11, 2023 – VOA Amharic
እስራኤል ጋዛን ይዞ ለመቆየት ፍላጎት እንደሌላት፣ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ፣ ትላንት ኀሙስ፣ ከፎክስ ኒውስ ጋራ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ላይ ተናግረዋል።
በዚኽ ሳምንት መጀመሪያ ላይ፣ “እስራኤል የጋዛን የጸጥታ ሥራ እና ኹኔታ ትቆጣጠራለች፤” ሲሉ፣ ኔታንያሁ ቢናገሩም፣ ዝርዝር ነገሮችን ግን አልገለጹም ነበር።
የሐማስ ታጣቂ በእስራኤል ላይ ጥቃት እንዳይሰነዝር፣ እምነት የሚ…