November 11, 2023 – VOA Amharic 

በዩናይትድ ስቴትስ፣ በአብዛኛው በሥነ መድኃኒት እና የመድኃኒት ተኮር የምርምር ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ወጣት እና አንጋፋ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለሞያዎች፣ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ፣ ጥቅምት 24 ቀን 2016 ዓ.ም. በአሌክሳንድሪያ ቨርጂኒያ ተገናኝተው፣ ስለ አዕምሮ ጤና የግልጽ ንግግር ባህልን ስለማጠናከር ተወያይተዋል።
በዚኽ ጉዳይ ላይ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ