November 12, 2023 – BBC Amharic 

ከ250 ዓመታት በፊት ለፈረንሳይ መርከበኞች ተጽፈው ነገር ግን በብሪታኒያ የባህር ኃይል ተይዘው የቆዩ የፍቅር ደብዳቤዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ተከፈቱ:: ደብዳቤዎቹ የተላኩት በብሪታኒያ እና በፈረንሳይ መካከል ለሰባት ዓመታት በተካሄደው ወቅት ነበር:: ደብዳቤዎቼ ምን የተለየ መልዕክት ነበራቸው?…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ