November 12, 2023 – VOA Amharic

አንድ ወር ያስቆጠረውና ተጋግሎ የቀጠለው የእሥራኤል-ሐማስ ጦርነት “ችግርም መፍትኄም ያለው በሁለቱም እጅ ነው” ሲሉ እስራኤልና ኢትዮጵያ ያሉ አስተያየት ሰጭዎችና ምሁራን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ የሴማዊ ሥነ ቋንቋ ከፍተኛ መምህር ዶ/ር አንበሴ ተፈራና በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኛነትና ኮምዩኒኬሽንስ መምህር ዶ/ር ጀማል መሐመድ “ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ የችግሩም የ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ