November 13, 2023 – Konjit Sitotaw

አውደምህረት ላይ ህዝብ እየባረኩ ሳሉ በጥይት ተመትተዋል
መልአከ መንክራት ቆሞስ አባ ኤርምያስ ወ/ጻድቅ የፈረንሳይ ደብረ ጸሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪ የነበሩና በአሁኑ ሰዓት በቦሌ ቡልቡላ ምስካበ ቅዱሳን አባ ሳሙኤል ቤተክርስቲያን ዋና አስተዳዳሪ የሆኑት በደብሩ ለሁለት ቀን በተዘጋጀ ጉባኤ ላይ ህዳር 1. 2016. ዓ.ም በምሽቱ ጉባኤ ላይ ጉባኤው ተጠናቆ ምዕመናንን እየባረኩ ባሉበት ሰዓት በ ተ ተ ኮ ሰ ጥ ይ ት ተመተው ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን ሆስፒታል ገብተው በህክምና ላይ ይገኛሉ። እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክላቸው።
