November 13, 2023 – EthiopianReporter.com 

መንግሥት በኮንትሮባንድ የሚገባውን ብረት ካላስቆመ የአገር ውስጥ ፋብሪካዎች በሦስት ወር ሊዘጉ ይችላሉ ተባለ

መንግሥት በሕግ ሽፋንና በኮንትሮባንድ በገፍ እየገባ ያለውን የብረት ምርት ካላስቆመ ከ70 የሚበልጡ የአገር ውስጥ ብረት አምራቾች በሦስት ወር ጊዜ ውስጥ ሊዘጉ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ መሠረታዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡ ማኅበሩ ጥቅምት 29 ቀን 2016…