November 14, 2023 – VOA Amharic 

የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን፣ የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኾነው ተሹመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ፣ ያልተጠበቀውን ሹመት የሰጡት፣ ከፍተኛ የሥልጣን ወንበሮችን ዳግም እያዋቀሩ ባሉበት ወቅት ነው።

የ57 ዓመቱ ዴቪድ ካሜሮን፣ እ.አ.አ ከ2010 እስከ 2016 እንግሊዝን በጠቅላይ ሚኒስትርነት ካገለገሉ በኋላ፣ አገሪቱ ከአውሮፓ ኅብረት አባልነት ለመልቀቀ ያደረገችውን…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ