November 15, 2023 – VOA Amharic 

በኬንያ ስምጥ ሸለቆ፣ የካባራክ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ሣርን ወደ ምግብ ዱቄት በመቀየር ለሰው ልጅ የመብል ፍጆታ የሚውልበትን ዐዲስ ዘዴ ፈጥረዋል። 

ይኸው ዐዲስ የዱቄት ዐይነት፣ ለብዙ ቤተሰቦች በጣም ውድ ለኾነውና ከበቆሎ ዱቄት ለሚዘጋጀው ኡጋሊ፣ ዋና ግብአት እንደሚኾን ተነግሯል። 

ተማሪዎቹ፣ ከሦስት ዓመታት ምርምር እና ሙከራ በኋላ፣ ኢኮ-ስታርች የተባለው ዐዲስ የሣር ዱቄት አስገኝተዋል፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ