November 22, 2023 – Konjit Sitotaw
በውጊያ ድል የራቀው አሸባሪው አገዛዝ በንፁሃንና በንብረት ላይ ጉዳት እያደረሠ ነው።
በባሶ ሊበን ወረዳ አሸባሪው አገዛዝ ወደ እህል ማሳ ከባድ መሳሪያ በመተኮስ የ አርሶ አደሮችን ማሳ እያቃጠለና ከብቶችን እየገደለ እንዲሁም ንፁሃንን እየረሸነ ነው።
ከትላንት ምሽት ጀምሮ ወደ የላምገጅ ቀበሌ በመሄድ አምባገነናዊና ኦነጋዊ ሥራቸዉን በወረዳዉ ባሉ ቀበሌዎች ላይ እየፈፀሙ ይገኛሉ፡፡
የወረዳዉ ህዝብ ከፋኖ ጋር በመሆን እየተዋደቀ ሲሆን የጁቤ የሚገኘዉና መዋጋት ያልቻለው ወገን እየተሠደደ ነዉ፡፡ በአጎራባች ያላችሁ፦
1ኛ – የአማኑኤል ፋኖ
2ኛ – የእሮብ ገበያ ፋኖ
3ኛ – የሉማሜ ፋኖ
4ኛ – የአነደድ ወረዳ እና ጃማ ጉልማ ፋኖዎች
