November 22, 2023 – VOA Amharic 

የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት(ኢጋድ)፣ ዛሬ ረቡዕ ባወጣው መግለጫ፣ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የተደረገው ድርድር ያለስምምነት ቢጠናቀቅም፣ ወደፊት ተጨማሪ ንግግሮች እንደሚኖሩ ተስፋ እንዳለው አስታውቋል። 

በኢጋድ እና በዓለም አቀፍ አጋሮች ድጋፍ፣ በፌዴራሉ መንግሥት እና በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በሚንቀሳቀሰው ዐማፂ ቡድን መካከል፣ በታንዛኒያ – ዳሬ ሰላ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ