November 22, 2023 – VOA Amharic
የቻይና ባለሥልጣናት፣ በርካታ የእስልምና ተከታዮች በሚገኙባቸው አካባቢዎች የሚገኙ መስጂዶችን ቁጥር እየቀነሱ ነው፤ ሲል፣ ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን ሂዩማን ራይትስ ዋች ዐዲስ ያወጣው ዘገባ አመለከተ።
ሂዩማን ራይትስ ዋች፣ እ.ኤ.አ ኅዳር 22 ባወጣው ዘገባው፣ የቻይና መንግሥት፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ፣ “መስጂዶችን የማጠናከር ዘመቻ” በሚል፣ በመላው ቻይና የሚገኙ መስጂዶችን፣ …
