November 23, 2023 – Addis Admas
• ጉምሩክ 237 ተሽከርካሪዎችን በሃራጅ ለመሸጥ የጀመረውን እንቅስቀሴ መንግሥት እንዲያስቆምላቸው ጠይቀዋል• ገንዘብ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ለሚኒስትሮች ም/ቤት ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ተጥሷል ብለዋል• ቅሬታ አቅራቢዎቹ አቤቱታቸውን በተደጋጋሚ ለመንግሥት አካላት ማቅረባቸውን ተናግረዋል ከስደት ተመላሾችና ያገለገሉ ተሽከርካሪ አስመጪዎች፣ ጉምሩክ፣ የመንግሥት ውሳኔን በመጣስ፣ ከውጭ …
