- በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተደረገውን የቀናት የተኩስ አቁም ፋታ ተከትሎ ሐማስ 41 ታጋቾችን በሁለት ዙር ለቋል። ከነዚህም ውስጥ 26ቱ እስራኤላውያን ሲሆኑ 14ቱ የታይላንድ ዜጎች እንዲሁም አንድ የፊሊፒንስ ዜጋ ተካተውበታል። እስራኤል በበኩሏ 78 ህጻናት እና ሴቶች ፍልስጤማውያን እስረኞችን ፈትታለች።
ቀጥታ
ሐማስ 41 ታጋቾችን ሲለቅ እስራኤል 78 ፍልስጤማውያን እስረኞችን ፈታች
Related Video and Audio

VIDEO 1 MINUTE 44 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 44 SECONDS1:44
Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBCበሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች?
- BBC
Play video በሐማስ ጥቃት የሞቱ ወታደሮችን አስከሬን ለማግኘት እስራኤል እንዴት የንስር ወፍን ተጠቀመች? from BBC

VIDEO 1 MINUTE 18 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 18 SECONDS1:18
Play video ሕይወት በጋዛ፡ “ጦርነቱ መቶ ዓመታትን ወደኋላ መልሶናል” from BBCሕይወት በጋዛ፡ “ጦርነቱ መቶ ዓመታትን ወደኋላ መልሶናል”
- BBC
Play video ሕይወት በጋዛ፡ “ጦርነቱ መቶ ዓመታትን ወደኋላ መልሶናል” from BBC

VIDEO 2 MINUTES 31 SECONDSVIDEO 2 MINUTES 31 SECONDS2:31
Play video ‘ቢያንስ ሆስፒታሉ ጥቃት አይደርስበትም ብለን አስበን ነበር’፡ ከሆስፒታል የሸሹ የጋዛ ነዋሪዎች from BBC‘ቢያንስ ሆስፒታሉ ጥቃት አይደርስበትም ብለን አስበን ነበር’፡ ከሆስፒታል የሸሹ የጋዛ ነዋሪዎች
- BBC
Play video ‘ቢያንስ ሆስፒታሉ ጥቃት አይደርስበትም ብለን አስበን ነበር’፡ ከሆስፒታል የሸሹ የጋዛ ነዋሪዎች from BBC

VIDEO 2 MINUTESVIDEO 2 MINUTES2:00
Play video ጋዛን የጎበኘው ቢቢሲ የዓለም አቀፍ ኤዲተር ጄረሚ ቦውን እይታ from BBCጋዛን የጎበኘው ቢቢሲ የዓለም አቀፍ ኤዲተር ጄረሚ ቦውን እይታ
- BBC
Play video ጋዛን የጎበኘው ቢቢሲ የዓለም አቀፍ ኤዲተር ጄረሚ ቦውን እይታ from BBC

VIDEO 1 MINUTE 30 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 30 SECONDS1:30
Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች from BBCአሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች
- BBC
Play video አሜሪካ ከ60 በላይ አውሮፕላን ተሸካሚ ሁለተኛ መርከቧን ወደ እስራኤል አስጠጋች from BBC

VIDEO 1 MINUTE 48 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 48 SECONDS1:48
Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBCሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች
- BBC
Play video ሐማስ ጋዛ ውስጥ የገነባቸው ወደ እስራኤል የሚያሻግሩት ዋሻዎች from BBC

VIDEO 3 MINUTES 27 SECONDSVIDEO 3 MINUTES 27 SECONDS3:27
Play video ሕይወት በጋዛ፡ ከቤታቸው ወጥተው መጠለያ ፍለጋ መንከራተት from BBCሕይወት በጋዛ፡ ከቤታቸው ወጥተው መጠለያ ፍለጋ መንከራተት
- BBC
Play video ሕይወት በጋዛ፡ ከቤታቸው ወጥተው መጠለያ ፍለጋ መንከራተት from BBC
ጭምቅ ሃሳብ
- ኳታር ደመኞቹን አስራኤልን እና ሐማስን እንዴት ከስምምነት እንዲደርሱ አስቻለች?
- ሐማስ 41 ታጋቾችን ሲለቅ እስራኤል 78 ፍልስጤማውያንን ፈታች
- የእስራኤል እና ሐማስ የተኩስ አቁም ፋታ ምንን ይዟል?
- የእስራኤል መከላከያ ‘ጦርነቱ አላከተመም’ ሲል አስጠነቀቀ
- እስራኤል ልታጠፋው ቀን ከሌት የምትፈልገው በጋዛ የሐማስ መሪ ያህያ ሲንዋር ማን ነው?
- የጋዛ ትልቁ ሆስፒታል አልሺፋ ዳይሬክተር በእስራኤል መከላከያ በቁጥጥር ስር ዋሉ
- የጋዛ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት የዘገየው ከታጋቾች ዝርዝር ጋር በተያያዘ ነው ተባለ
- እስራኤል በጃባሊያ የስደተኞች መጠለያ በፈጸመችው ጥቃት የአንድ ቤተሰብ 52 አባላት ተገደሉ
- የጋዛው ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ስምምነት እንደሚዘገይ ተገለጸ
- ይህ ጦርነት ሳይሆን ሽብርተኝነት ነው፡ ፖፕ ፍራንሲስ
- ዶ/ር ቴድሮስ ባልደረባቸው ከአራት ቤተሰቧ ጋር መገደሏን አስታወቁ
- ደቡብ አፍሪካ የእስራኤል ኤምባሲ እንዲዘጋ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቷ እንዲቋረጥ ወሰነች
- የእስራኤል ካቢኔ የታገቱትን ነጻ ለማውጣት የተደረሰውን ስምምነት አፀደቀ
- ሐማስ እና እስራኤል ‘ጊዜያዊ የተኩስ አቁም’ ለማድረግ ወደ ስምምነት ተቃርበዋል ተባለ
- ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ኔታንያሁ ላይ የእስር ትዕዛዝ እንዲያወጣ ደቡብ አፍሪካ ጠየቀች
- በጋዛ የተገደሉ ፍልስጤማውያን ቁጥር 13 ሺህ ደረሰ- የጋዛ ጤና ሚኒስቴር
- የኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር ታጋቾችን የማስለቀቅ ስምምነት ላይ ‘መተማመን መጨመሩን’ ተናገሩ
- የጃፓን ዕቃ ጫኝ መርከብ ቀይ ባሕር ላይ በየመን ሁቲ አማጺያን ታገተ
- እስራኤል ተመድ ባቋቋመው የትምህርት ቤት መጠለያ ባደረሰችው ጥቃት በርካቶች መገደላቸው ተነገረ
ቀጥታ ዘገባ
- የታተመዉ 4:514:51በዌስት ባንክ በአንድ ምሸት ሰባት ፍልስጤማውያን በእስራኤል ኃይል ተገድለዋል ተባለ
ReutersCopyright: Reutersእስራኤል በኃይል ይዛት በምትገኘው ዌስት ባንክ ግዛት በትናንትናው ምሽት ሰባት ሰዎች መገደላቸውን የፍልስጤም ባለስልጣናት አስታወቁ።ከነዚህም ውስጥ አምስቱ የተገደሉት በጄኒን ሲሆን የእስራኤል ጦር በነሐሴ ወር በተፈጸመ ጥቃት ተሳትፏል የተባለ ግለሰብን በቁጥጥር ስር ለማዋል በፈጸመው ወረራ መሆኑን የዜና ኤጀንሲዎች ዘግበዋል።ጄኒን ከተማ “ከየአቅጣጫው በእስራኤል ኃይል እንደተተኮሰባትም” የፍልስጤም የዜና ወኪል ዋፋ ዘግቧል።ጦሩ “የመንግሥት ሆስፒታል እንዲሁም አለም አቀፉ የቀይ ጨረቃ ዋና መስሪያ ቤትን” በከበባ ውስጥ ማስገባቱንም አክሏልል።የእስራኤል ቡልዶዘሮች በጄኒን በርካታ ጎዳናዎች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውንም ዋፋ በተጨማሪ ዘግቧል።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ

- የታተመዉ 4:134:13ሐማስ 41 ታጋቾችን ሲለቅ እስራኤል 78 ፍልስጤማውያን እስረኞችን ፈታች
Hostages and Missing Families ForumCopyright: Hostages and Missing Families Forumበእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተደረገውን የቀናት የተኩስ አቁም ፋታ ተከትሎ ሐማስ 41 ታጋቾችን በሁለት ዙር ለቋል።ከነዚህም ውስጥ 26ቱ እስራኤላውያን ሲሆኑ 14ቱ የታይላንድ ዜጎች እንዲሁም አንድ የፊሊፒንስ ዜጋ ተካተውበታል።እስራኤል በበኩሏ 78 ህጻናት እና ሴቶች ፍልስጤማውያን እስረኞችን ፈትታለች። እስራኤል ትናንት ማምሻውን በሶስተኛ ዙር የሚለቀቁ ታጋቾችን ዝርዝር ማግኘቷን አስታውቃለች።በኳታር አሸማጋይነት በተደረሰው የተኩስ አቁም ፋታ መሰረት ሁለቱ አካላት እስረኞች እና ታጋቾች የሚቀያየሩ ይሆናል።በዛሬው ዕለትም እስራኤል በእስር ቤቶቿ ካሰረቻቸው መካከል ህጻናት እና ሴቶችን የምትፈታ ይሆናል። በአጠቃላይም በአራቱ ቀናት ሐማስ 50 ታጋቾችን የሚለቅ ሲሆን እስራኤል ደግሞ 150 እሰስኞችን የምትፈታ ይሆናል።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 3:523:52በሐማስ ታግተው የነበሩ ተጨማሪ እስራኤላውያን ከሰዓታት ጭንቅ በኋላ ተለቀቁበእስራኤልና በሐማስ መካከል በተደረሰው የታጋቾችና የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት መሠረት ቅዳሜ ዕለት ተጨማሪ እስራኤላውያን ተለቀቁ። ታጋቾቹ የተለቀቁት ከእገታው ይወጣሉ ከተባለበት ጊዜ ለሰዓታት ዘግይተው ሲሆን ይህም በቤተሰቦቻቸው ዘንድ ከፍተኛ ጭንቀትን ፈጥሮ ነበር። የእስራኤል ጦር እንዳለው 13 እስራኤላውያን በጋዛ የተለቀቁ ሲሆን በምትኩ በዌስት ባንክ ታስረው የነበሩ 39 ፍልስጥኤማውያንም ከእስር ተለቀዋል።ሐማስ ሌሎች አራት የታይላንድ ታጋቾችንም ለቋል። በኳታር አሸማጋይነት ከተደረሰውና ለአራት ቀናት ከሚቆየው ጊዜያዊ ተኩስ አቁም በኋላ ከሐማስ ታጋቾች መካከል የተወሰኑት በመጀመሪያው ዙር አርብ ዕለት ያለምንም ችግር ተለቀዋል።ተጨማሪ ያንብቡArticle share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 3:473:47እስራኤል ከፈታቻቸው ፍልስጤማውያን አንዷ
BBCCopyright: BBCየሐማስ እና እስራኤል ስምምነትን ተከትሎ ከእስራኤል እስር ቤት ከተፈቱት ፍልስጤማውያን መካከል ኢስራ ጃቢስ አንዷ ናት።በዌስት ባንክ በሚገኝ የፍተሻ ኬላ 1.5 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ባለው አውራ ጎዳና ላይ መኪናዋ በተበላበሸበት ወቅት ነው በቁጥጥር ስር የዋለችው።ይህም በአውሮፓውያኖቹ 2015 ሲሆን ለስምንት ዓመታት ያህልም በእስር ቆይታለች። መኪናዋ የተበላሸበት ምክንያት አከራካሪ ሆኖ ቆይቷል።እስራኤል በመኪና ላይ የቦምብ ጥቃት ለማድረስ የተቃጣ ነው ስትል የአረብ ሚዲያዎች በበኩላቸው የመኪናዋ ሞተር አልሰራም በማለቱ ምክንያት መኪናዋ መቆሙን ተናግረዋል። የሞተሩ ብልሽትም በመኪናዋ ላይ የተነሳው የእሳት ቃጠሎ ምክንያት ሆኗል።ኢስራም ፊቷን ጨምሮ በእሳት ቃጠሎው ጉዳት ደርሶባታል። በእስራኤል 11 ዓመት ተፈርዶባት ስምንት ዓመት በእስር ቆይታለች።ባለፈው ዓመትም በእሳት ቃጠሎው የደረሰባትን ጉዳት ተከትሎም አፍንጫዋ ላይ የቀዶ ህክምና ለማድረግ ለእስራኤል ማረሚያ ቤቶች ጥያቄ ብታቀርብም ውድቅ ተደርጎባታል።ከእስር ከተፈታች በኋላም በአሁኑ ወቅት የ15 ዓመት ልጇ የሆነውን ሙአታሲምንም አቅፋ ታይታለች። እስር ቤት ስትገባ ልጇ የስምንት ዓመት ህጻን ነበር።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 1:451:45ከእስር የተፈታችው ፍልስጤማዊት ቤቷ ከመሄዷ በፊት የአጎቷን ልጅ መቃብር ስፍራ መጎብኘት አለብኝ አለች
Getty ImagesCopyright: Getty Imagesየሐማስ እና የእስራኤልን የቀናት የተኩስ አቁም ፋታ ተከትሎ ከተፈቱት ውስጥ አንዷ ኑርሃን አዋድ ናት።በ15 ዓመቷ ለእስር ስትዳረግም አብሯት የነበረው የአጎቷ ልጅ በእስራኤል ወታደር ተገደለ። ኑርሃን አዋድ ከስምንት አመታት እስር ቆይታ በኋላም ቤቷ ከመሄዷ በፊት የአጎቷን ልጅ የመቃብር ስፍራም መጎብኘት እንዳለባት ተናግራለች።በአሁኑ ወቅት የ23 ዓመት ዕድሜ ያላት ኑርሃን ከእስር ስትፈታም በቃላንዲያ የሚገኙ ቤተሰቦቿም ደስታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው ታይተዋል።እሷም እየሮጠች ቤተሰቦቿን አቅፋቸዋለች። በአውሮፓውያኑ 2015 ስትታሰርም ሶስት ጊዜ በጥይት ተመትታለች።በወቅቱ 15 ዓመቷ የነበረችው ኑርሃን በእየሩሳሌም የስለት ጥቃት ዘመቻ አካል ናት በሚልም ተጠርጥራ ነው ተብሏል። አስር ዓመት የተፈረደባት ሲሆን ከዚህም ውስጥ ስምንት ዓመት በእስር ቆይታለች።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 0:450:45ሶስተኛ ቀኑን በያዘው የእስራኤል- ሐማስ የተኩስ አቁም ፋታ የተከሰቱ ዓብይ ነገሮች
Getty ImagesCopyright: Getty Imagesበእስራኤል እና ሐማስ መካከል የተደረሰውን የቀናት የተኩስ አቁም ፋታ ስምምነት ተከትሎ ታጋቾች እና እስረኞች እየተለቀቁ ይገኛሉ ።
- እስራኤል በእስር ቤቶቿ ውስጥ ካሉት በሺዎች ከሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን መካከል በትናንትናው ዕለት ተጨማሪ 39 እስረኞችን መልቀቋን አረጋግጣለች። የተለቀቁት ፍልስጤማውያን እስረኞች ሁሉም ሴቶች ወይም እድሜያቸው 18 እና ከዚያ በታች የሆኑ ህጻናት መሆናቸው የተገለጸ ሲሆን በተለያዩ ሶስት እስር ቤቶች ታስረው እንደነበር ባለስልጣናቱ ገልጸዋል።
- 39ኙ በምስራቅ እየሩሳሌም ወይም እስራኤል በኃይል ይዛው ባለችው ዌስት ባንክ ወደሚገኘው ቤታቸውም እየተመለሱ ይገኛሉ።
- በአራቱ ቀናት የተኩስ አቁም ሐማስ 50 ታጋቾችን ለመልቀቅ የተስማማ ሲሆን እስራኤል ደግሞ በእስር ቤቶቿ ያሉ 150 ሴቶችን እና ህጻናትን ትፈታለች።
- ትናንት፣ ቅዳሜ አመሻሽ ላይ ስድስት ሴቶች እና ሰባት ህጻናት በአጠቃላይ 13 እስራኤላውያን ታጋቾች እስራኤል መድረሳቸውን የእስራኤል ጦር አስታውቋል።
- ሐማስ እስራኤል ለአራት ቀናት የተደረሰውን የተኩስ አቁም ፋታ እንደጣሰች ያስታወቀ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ የታጋቾች መለቀቅ ለሰዓታት ዘግይቶ ነበር። እስራኤል ክሱን አስተባብላለች።
- ታጋቾቹ በልዩ ኃይሎች ታጅበው የህክምና ምርመራ የሚደረግላቸው ሲሆን ከዚያም በኋላ ከቤተሰቦቻቸው ጋር የሚቀላቀሉ ይሆናል።
- ከእስራኤላውያኑ በተጨማሪ አራት የታይላንድ ዜጎችም በትናንትናው ዕለት ተለቀዋል።
- በኳታር አሸማጋይነት መሰረት የተደረገውን የተኩስ አቁም ፋታ ተከትሎ እስረኞች እና ታጋቾች በሁለተኛ ዙር ተለቀዋል።
- የእስራኤል ባለስልጣናት 195 ታጋቾች በጋዛ እንደሚገኙ ያስታወቁ ሲሆን የፍልስጤም ባለስልጣናት በበኩላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች እና ህጻናት በእስራኤል እስር ቤቶች ይገኛሉ ብለዋል።
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- የታተመዉ 0:420:42የሕዝባቸውን ሰቆቃ በርቀት ሆነው እየተጋፈጡ ያሉት ፍልስጤማዊ አሜሪካውያንጋዛ እንዳልነበረች ሆናለች። ሕንጻዎች በደቂቃዎች ውስጥ ወደ ፍርስራሽነት ክምርነት ተቀይረዋል። በሰባት ሳምንቱ ያላባራ የእስራኤል ጥቃት ከአስራ አራት ሺህ በላይ ፍልስጤማውያንም ረግፈዋል። ከተገደሉት ውስጥም አብዛኞቹ ሕጻናት ናቸው። የእስራኤልን አገረ መንግሥት ምሥረታን ተከትሎ በዓለም ላይ የተበተኑ ፍልስጤማውያንም የሕዝባቸውን ሰቆቃ በርቀት ለመመልከት ተገደዋል።ተጨማሪ ያንብቡArticle share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 4:34 25 ህዳር 20234:34 25 ህዳር 202342 ፍልስጤማውያን ነጻ እንደሚወጡ ተገለጸ
Family handoutCopyright: Family handoutትናንት ከሐማስ እገታ ነጻ የወጡት እስራኤላውያን እናት እና ልጅImage caption: ትናንት ከሐማስ እገታ ነጻ የወጡት እስራኤላውያን እናት እና ልጅበሁለተኛው ቀን የታጋቾች እና እስረኞች ልውውጥ 42 ፍልስጤማውያን ከእስራኤል እስር ቤት እንደሚለቀቁ የተገለጸ ሲሆን ሐማስ ደግሞ 14 እስራኤላውያንን ከእገታ ነጻ ያወጣል ተብሏል።የፍልስጤም የታራማዊች ማኅበር ዛሬ ነጻ ይወጣሉ የተባሉ የ42 ፍልስጤማውያን ዝርዝር ከእስራኤል መንግሥት እንደደረሰው አስታውቋል።ማኅበሩ ከእነዚህ መካከል 18ቱ ሴቶች ሲሆኑ 24ቱ ደግሞ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ናቸው ብሏል።ፍልስጤማውያኑ እና እስራኤላውያኑ የሚለቀቁበት ሰዓት አልተገለጸም።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 4:11 25 ህዳር 20234:11 25 ህዳር 2023ከእገታ ነጻ የወጡ ሰዎች ጤና ‘ጥሩ’ መሆኑን ያከማቸው ሆስፒታል አስታወቀትናንት ከሐማስ እገታ ነጻ ከወጣቱ 13 እስራኤላውያን መካከል ለ8ቱ የሕክምና አገልግሎት የሰጠው ሆስፒታል የታካሚዎቹ ጤና ‘ጥሩ’ የሚባል መሆኑን ገለጸ።በቴል አቪቭ የሚገኘው ሽናይደር ሆስፒታል የተቀበልኳቸው 4 ሕጻናት እና 4 ሴቶች ጤና ጥሩ ነው ብሏል።ሆስፒታሉ ጨምሮም ከእገታ ነጻ የወጡት ሰዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር ሆነው ለእነርሱ ተብሎ በተዘጋጀ የሆስፒታሉ ክፍል ውስጥ በጤና ባለሙያዎች የቅርብ ክትትል እየደረገላቸው እንደሆነ ገልጿል።ትናንት ሐማስ ለ7 ሳምንታት ያክል አግቶ ያቆያቸውን 13 እስራኤላውያንን፣ 10 የታይላንድ እና 1 የፊሊፒንስ ዜጋ መልቀቁ ይታወሳል።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 3:22 25 ህዳር 20233:22 25 ህዳር 2023ዛሬ ተጨማሪ ታጋቾች ይለቀቃሉ ተብሎ ይጠበቃለ
ArielCopyright: Arielእስራኤል ዛሬ ተጨማሪ 13 ታጋቾች ይለቀቃሉ ብዬ እጠብቃለሁ አለች።በአንጻሩ እስራኤል ቁጥራቸው ከፍ ያሉ ፍልስጤማውያንን ከእስር ቤት እንደምትለቅ ይጠበቃል።ከዚህ በተጨማሪ በርካታ የሰብዓዊ እርዳታ ቁሳ ቁስ የጫኑ ከባድ የደረቅ ጭንት መኪኖች ወደ ጋዛ ለመግባት ግብጽ ድንበር ላይ እየተጠባበቁ ይገኛሉ።ምንም እንኳ በኳታር አደራዳሪነት በሐማስ እና እስራኤል መካከል ለጦርነቱ ፋታ ለመስጠት ከስምምነት ቢደረስም በጋዛ ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ እንዳለ እየተገለጸ ነው።ነዳጅ፣ ምግብ፣ ውሃ እና የሕክምና መሳሪያዎች ከፍተኛ እጥረት አለ።ትናንት አርብ ወደ 200 የሚጠጉ ከባድ ተሸከርካሪዎች ጋዛ ደርሰው ነበር ይህም ከመስከረም 26 በኋላ ትልቁ ቁጥር ሆኖ ተመዝግቧል።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 3:20 25 ህዳር 20233:20 25 ህዳር 2023እስራኤል የምትለቃቸው ፍልስጤማውያን እስረኞች እነማን ናቸው? ለምንስ ታስረው ቆዩ?እስራኤል ሊፈቱ የሚችሉ 300 ፍልስጤማውያንን ስም ዝርዝር አሳውቃለች። አብዛኞቹ ዕድሜያቸው 17 ወይም 18 ናቸው። አጠቃላይ ግን ዕድሜያቸው ከ14 እስከ 59 ይደርሳል። 274 ያህሉ ደግሞ ወንዶች ናቸው።ተጨማሪ ያንብቡArticle share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 23:50 24 ህዳር 202323:50 24 ህዳር 202339 ፍልስጤማውያን ከእስራኤል እስር ቤት ተለቀቁ
ReutersCopyright: Reutersበእስራኤል እና በሐማስ መካከል በተደረሰው ስምምነት መሠረት 39 ፍልስጤማውያን አርብ ምሽት ከእስራኤል እስር ቤት ተለቀቁ።አብዛኛዎቹ ከእስራኤል እስር ቤት የተለቀቁት በዕድሜ ወጣት የሆኑ እና ድንጋይ ከመወርወር እስከ የግድያ ሙከራ በሚሉ ክሶች የታሰሩ ነበሩ።24 ሴቶች እና 15 ወንዶች ከእስር ተለቀው ዌስት ባንክ ሲደርሱ በርካታ ደጋፊዎች የፍልስጤም ሰንደቅ ዓላማን እያውለበለቡ በደስታ ተቀብለዋቸዋል።አርብ ከእስር ከተለቀቁት ፍልስጤማውያን መካከል አንዷ ማራህ ባኬር ስትሆን፣ በእስራኤል ፖሊስ አባል ላይ በስለት ጥቃት ፈጽማለች በሚል ከስምንት ዓመት በፊት የ16 ዓመት ታዳጊ ሳለች ነበር የታሰረችው።ማራህ “መፈታቴ አስደንቆኛል” ያለች ሲሆን፣ ከእስር የወጣችው በርካታ ፍልስጤማውያን በእስራኤል ጥቃት የተገደሉበት ወቅት በመሆኑ ሙሉ ደስታ አይሰጠኝም ብላለች።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 23:47 24 ህዳር 202323:47 24 ህዳር 2023እስራኤል 13 ዜጎቿ ነጻ መውጣታቸውን ይፋ አደረገች
ReutersCopyright: Reutersጠቅላይ ሚንስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁImage caption: ጠቅላይ ሚንስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁየእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ በሐማስ ከታገቱ ዜጎቻቸው መካከል 13ቱን መረከባቸውን ይፋ አደረጉ።“የመጀመሪያዎቹን ታጋቾች ተቀብለናል። ሕጻናት፣ እናቶቻቸው እና ሌሎች ሴቶችን። እያንዳንዳቸው ለእኛ ትልቅ ትርጉም አላቸው” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።“አንድ ነገር ላይ ትኩረት እንድታደርጉ – ለቤተሰብ አባላት – ለእስራኤል ዜጎች፡ ሁሉንም ታጋቾች ለመመለስ ቁርጠኞች ነን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጨምረው ተናግረዋል።በቀጣይ አራት ቀናት 50 እስራኤላውያን ታጋቾች እና 150 ፍልስጤማውያን ከእገታ እና ከእስር ነጻ ይወጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 23:45 24 ህዳር 202323:45 24 ህዳር 2023ከሐማስ እገታ ነጻ የወጡ ሰዎች ቤተሰብ አባላት እፎይታ
BBCCopyright: BBCትናንት አርብ ሐማስ 13 እስራኤላውያን፣ 10 የታይላንድ እና 1 የፊሊፒንስ ዜጋን ከእገታ መልቀቁ ታውቋል።ሐማስ እና እስራኤል በደረሱት ስምምነት መሠረት ነጻ የወጡት 13 ሴቶች እና ሕጻናት እስራኤላውያን አገራቸው ደርሰዋል።በሌላ በኩሉ 39 ፍልስጤማውያን ከእስራኤል እስርቤት ተለቀው ወደ ዌስት ባንክ ተወስደዋል።ነጻ ከወጡት እስራኤላውያን መካከል አራቱ ዕድሜያቸው ሁለት፣ አራት፣ ስድስት እና 9 ሲሆን ከመካከላቸው የ85 ዓመት አዛውንት ሴትም ይገኙበታል።ዮኒ አሸር የተባሉት እስራኤላዊ የ34 ዓመቷ ባለቤቱ እና የ4 እና የ2 ዓመት ሴት ልጆቹ ታግተውበት ነበር።“ከደረሰብን ጉዳት እና አሳዛኝ መከረ ቤተሰቤን ለመታደግ ቆርጫለሁ። አሁን ላይ ደስታዬን አልገልጽም። ደስታዬን የምገልጸው ሁሉም ታጋቾች ሲለቀቁ ብቻ ነው” ብሏል።
BBCCopyright: BBCኪታይ ከፍቅረኛዋ ዊቻኢ ካላፓት ጋርImage caption: ኪታይ ከፍቅረኛዋ ዊቻኢ ካላፓት ጋርየታይላንድ ዜጎች መለቀቅም በወዳጅ ዘመዶቻቸው በኩል የተለያየ ስሜትን ፈጥሯል። በተለይ ኪቲያ ቱኤንግሳኤንግ ከእገታው በኋላ በተደበላለቀ ስሜት ውስጥ አልፋላች።ኪታይ የ28 ዓመቱ ፍቅረኛዋ ዊቻኢ ካላፓት መስከረም 26 ላይ ከታገተ በኋላ መገደሉ በታይላንድ መንግሥት ተነግሯት ነበር። ቀጥሎ ደግሞ በጥቃቱ ተገድለዋል ከተባሉት የታይላንድ ዜጎች ዝርዝር ውስጥ የፍቅረኛዋ ስም አልነበረም።ከአምስት ቀናት በፊት የፍቅረኛዋን ስም በሐማስ ታግተው ከሚገኙ ሰዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ከተመለከተች በኋላ አርብ ነጻ ወጥቷል።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 23:42 24 ህዳር 202323:42 24 ህዳር 2023″አባቴ አሁንም እገታ ላይ ነው፤ ለሌሎች ቤተሰቦች ግን ደስተኛ ነኝ”
FAMILY HANDOUTCopyright: FAMILY HANDOUTማያና ከወላጅ አባቷ ጋርImage caption: ማያና ከወላጅ አባቷ ጋርማያና ካፕሉን ኬይዳር ምንም እንኳ እርግጠኛ ባትሆንም አባቷ አሁንም በሐማስ እገታ ስር እንዳለ ታምናለች።ትናንት አርብ ነጻ ከሆኑት መካከል አባቷ አንዱ እንደማይሆን ቀድማ ብትገነዘብም፤ 13 እስራኤላውያን መለቀቃቸው ተስፋ ሰጪ እንደሆነ ትናገራለች።ሐማስ አባቷ ይኖርበት ወደ ነበረው መንደር ከገባ ከሰዓታት በኋላ ወላጅ አባቷ በሐማስ ታጣቂዎች ተይዞ ሲሄድ የሚያሳይ ምስል ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መመልከቷን ታስታውሳለች።
SMCopyright: SMማያና አባቴ ነሁንም ጻ ባይሆንም “የቤተሰብ አባላታቸውን ለሚያገኙ ሰዎች ግን ደስተኛ ነኝ” ብላለች።በኳታር አደራዳሪነት እስራኤል እና ሐማስ በደረሱት ስምምነት መሠረት በቀጣይ 4 ቀናት 50 እስራኤላውያን ነጻ ይወጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።ማያናም ይህ ስምምነት ተፈጻሚ ሆኖ ብዙ ታጋቾችን ነጻ ማውጣት እንዲቻል ምኞቴ ነው ስትል ለቢቢሲ ተናግራለች።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 12:15 24 ህዳር 202312:15 24 ህዳር 2023በሐማስ ከተለቀቁት ታጋቾች መካከል 13ቱ እስራኤላውያን ናቸው
Al Qahera TVCopyright: Al Qahera TVበሐማስ እና እስራኤል መካከል በተደረሰው ስምምነት መሠረት ዛሬ አርብ ነጻ ከወጡት ታጋቾች መካከል 13ቱ እስራኤላውያን መሆናቸው ተገለጸ።የእስራኤል አምቡላንስ አገልግሎት ኃላፊ የቀይ መስቀል ምንጮችን ጠቅሰው እንደተናገሩት 13 የአገራቸው ዜጎች ነጻ መውጣታቸን ተናግረዋል።ቀደም ቀይ መስቀል ዛሬ በጠቅላለው 24 ሰዎች መለቀቃቸውን አስታውቋል።ኳታር ዛሬ ነጻ የወጡት 13ቱ እስራኤላውያን፣ 10 የታይላንድ ዜጎች እና 1 ሰው ደግሞ የፊሊፒንስ ዜጋ መሆኑን አስታውቃለች።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 12:09 24 ህዳር 202312:09 24 ህዳር 2023ታጋቾቹ የጤና መጓደል አይታይባቸውም ተባለ
Al Qahera TVCopyright: Al Qahera TVየእስራኤል ጤና ኃላፊዎች ዛሬ ከሐማስ እገታ ነጻ የወጡት ታጋቾች የጤና መጓደል አይታይባቸውም አሉ።የእስራኤል አምቡላንስ አገልግሎት ኃላፊ አሊ ቢን ታጋቾቹ ምንም አይነት አካላዊ የጤና መጓደል አይታይባቸውም ስለማለታቸው የእስራኤል ጦር ራዲዮ ዘግቧል።አል ቃሄር የተባለ የግብፅ የቴሌቪዥን ጣቢያ ታጋቾች ከአምቡላንስ ሲወርዱ አሳይቷል።ታጋቾቹ ከሰባት ሳምንታት እገታ በኋላ ነው ዛሬ ነጻ የወጡት።ኃላፊው ጨምረውም ከቀይ መስቀል ተወካዮች ከተረከቧቸው ታጋቾች መካከል 13ቱ የእስራኤል ዜጎች መሆናቸውን እና 11ዱ ደግሞ የውጭ አገር ዜጎች መሆናቸውን ጨምረው ተናግረዋል።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 11:35 24 ህዳር 202311:35 24 ህዳር 2023ቀይ መስቀል ዛሬ የተለቀቁት ታጋቾች 24 መሆናቸውን ገለጸ
ReutersCopyright: Reutersዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማኅበር ዛሬ አርብ ሐማስ የለቀቃቸው ታጋቾች ቁጥር 24 መሆኑን አስታወቀ።ቀደም ሲል 12 የታይላንድ ዜጎች ነጻ መውጣታቸውን የታይላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ገልጸው ነበር።የእስራኤል ጦር ደግሞ 13 ታጋቾችን ከቀይ መስቀል መረከቡን ገልጿል።በጠቅላላው በዛሬው ዕለት 25 ታጋቾች ተለቀዋል የተባለ ቢሆንም፣ ቀይ መስቀል የተለቀቁት ሰዎች ቁጥር 24 ናቸች በማለቱ የቁጥር ልዩነቱ እንዴት እንደመጣ ግልጽ አይደለም።Article share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 11:15 24 ህዳር 202311:15 24 ህዳር 2023የእስራኤል ጤና ማዕከላት ለታጋቾች ሕክምና ለመስጠት እየተጠባበቀ ነው
Israeli Government Press OfficeCopyright: Israeli Government Press Officeበሐማስ ታግተው ለነበሩ ሰዎች የመጀመሪያ ደረጃ ሕክምና ለመስጠት የተቋቋሙት ማዕከላት ታጋቾችን እየተጠባበቁ ነው።ቀደም ሲል የእስራኤል ጦር ሐማስ የለቀቃቸውን 13 ታጋቾች መረከቡ ተገልጿል።ዛሬ አርብ ሐማስ የለቀቃቸው ሴቶች እና ሕጻናት ለሰባት ሳምንታት ያህል በጦርነት ቀጠና ውስጥ ይዞ አቆይቷቸዋል።
ReutersCopyright: Reuters
ReutersCopyright: ReutersArticle share tools
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- ይህንን ማስፈንጠሪያ ይውሰዱ
- ያጋሩView more share optionsይህንን ለሰው አጋራ
- የታተመዉ 11:03 24 ህዳር 202311:03 24 ህዳር 2023የእስራኤል ጦር 13 ታጋቾችን ከቀይ መስቀል ተረከበየእስራኤል ጦር ሐማስ የለቀቃቸውን 13 ታጋቾች መረከቡ ተዘገበ።የፈረንሳይ ዜና ወኪል የሆነው አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የእስራኤል የደኅንነት ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበው ጦሩ ታግተው የነበሩ ሰዎችን ከቀይ መስቀል ተረክቧል።ቀደም ሲሉ ከሐማስ እገታ ነጻ ይወጣሉ የተባሉት 13 ታጋቾች ለቀይ መስቀል ተላልፈው መሰጠታቸው ተገልጾ ነበር።ታጋቾቹ በጋዛ እና ግብፅ መካከል በሚገኘው የራፋህ የድንበር በር አልፈው ወደ ግብፅ ተሻግረው ነበር።ይህን ሂደት ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ከከፍተኛ የአገሪቱ ጦር መኮንኖች ጋር በመሆን በቅርበት ሲከታተሉት ቆይተዋል።በእስራኤል እና በሐማስ መካከል በተደረሰው ስምምነት መሠረት ዛሬ ጠዋት የጀመረው እና ለቀናት የሚቆየው ጦርነት ጋብ የማድረግ አካል የሆነው የታጋቾች መለቀቅ በቀጣይ ቀናትም እንደሚቀጥል ይጠበቃል።