November 26, 2023 – VOA Amharic 

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዙፍ የተባለ ወረርሽኝ ጋር በመጋፈጥ ላይ ባለችበት በአሁኑ ሰዓት  ፣ ፣ የዓለም የጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ በመባል የሚጠራው በሽታ  ሀገሪቱ ውስጥ በግብረ ሥጋ ግንኙነት መተላለፉን ለመጀመሪያ ጊዜ አረጋግጫለሁ ሲል አስታውቋል ። ይሄም በሽታውን ለማስቆም የሚደረገውን ጥረት በእጅጉ ሊያከብደው እንደሚችል የአፍሪካ ተመራማሪዎች አስታውቀዋል ።

የጤናው ድርጅት ሀሙስ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ