November 27, 2023 – Konjit Sitotaw
በሰሜን ወሎ ዞን በጋዞ ወረዳ በደብረ መቅደስ ብር አፋፍ ማርያም ቤተ ክርስቲያን የደብሩ ካህናት በአገዛዙ ፈረሶች
ጥቃት ደርሶባቸዋል።
በሰሜን ወሎ ዞን በጋዞ ወረዳ በደብረ መቅደስ ብር አፋፍ ማርያም ቤተ ክርስቲያን የደብሩ ካህናት የሆኑት
* ቄስ አበይ አድማሴ _የደብሩ ዋና አስተዳዳሪ,
* መ|ር መርሀ ፅድቅ ተሳፋ _የደብሩ የአቋቋም መምህር፣
* ቄስ ገበያው ደሳለ_የደብሩ አገልጋይ
በቀን 16/03/2016 ከቀኑ 6:00 አካባቢ ከቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ በመከላከያ በተተኮሰ የሞርተር ቅምቡላ ጉዳት ደርሶባቸው በእስታይሽ ጤና ጣቢያ ገብተው ነገር ግን ጉዳቱ ከፍተኛ በመሆኑ ወደ መቄት ጠ/ሆስፒታል ሪፈር ተብለዋል ብለወናል ምንጮች ከቦታው በላኩት መረጃ። በጥቃቱም ሌሎች ምእመናን መጠነኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። እንደምንጮቻችን ገለፃ ይህ ጥቃት በአብይ አሽከር ወራሪ ሰራዊቶች የተሰነዘረው ትናት የአገዛዙ ምንደኛ ሚሊሺያዎች በፋኖ ጥቃት ስለደረሰባቸው በዚህ ሰበብ ቤተክርስቲያን እና አገልጋዮችን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በእቅድ የተሰራ የአገዛዝ የቀጠለው ወንጀል ነው ብለዋል።
አብይ የአማራን ማንነት ሳያጠፋ አይተኛም መፍረትሄውም በአማራ ህዝበ እጅ ነው።
ጃማ ደጎሎ!!
ትናንት ደቡብ ወሎ ዞን ጃማ ደጎሎ ከተማ አቅራቢያ በእርስ በእርስ አለመግባባት የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ሶስት የአብይ ወታደሮች ከጠፉ በኋላ እራሳቸው ተመልሰው መጡ ከዚያ በኋላ የኦሮሞ ተወላጆች መረሸን አለባችው የሌሎች ተወላጆች ደግሞ አይገደሉም በሚል ጎራ ለይተው እርስ በእርስ የተኩስ ልውውጥ በማድረጋቸውን የሰው ህይወት ጠፍቶል።
